የዘር የበላይነት በኢትዮጵያ ላይ?

Taken from the PMO public website

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ስልጣን ከያዙበት ቀን አንስቶ ምንም እንኳን ብሔራዊ ማንነትን ተኮር ያደረገ ፖለቲካ ከሞላ ጎደል ቢነገርም በማይካድ ሁኔታ ሃገሩ ውስጥ ያሉ ቁልፍ ቦታዎች ለኦሮሚያ ተወላጆች መሰጠታቸው ግን የማይካድ እውነታ ነው።

ለጥቆም ከኢትዮጵያ ውጭ ያሉ የዲፕሎማሲ እና የእንደራሴ ቦታዎች ያለ ምንም ጥያቄ ለኦሮሚያ ተወላጆች ተሰተዋል። ታድያ ይህንን ሃሳብ ስናነሳ ሁለት ጥያቄዎች ሊነሱ ይችላሉ። 
በመጀመሪያ የኦሮሞ ተወላጆች አሃዳዊ ፖለቲካ በሚያራምዱ ሰዎች ፊት እንደ ኢትዮጵያዊያን አይታዩም ወይ? ሲቀጥል ከሌላ ክልል ተወላጆች የሆኑ ከላይ ለተዳበሩት ቦታዎች በቂ ሚሆኑ ሰዎች የሉም ወይ ሚሉት ናቸው።

በዚህ ሰዓት ጠቅላይ ሚንስቴሩ ባልተለወጠ መዋቅር ላይ የተለወጠ ሃሳብ ለማራመድ የሚፈልጉ መሪ ናቸው። ይህ ሃሳባቸው ጎሽ እና አይዞሆት የሚያስብላቸው ቢሆንም ከእርሳቸው ክንድ ስር የሚሰሩ ስራዎች ግን ብዙ ጥያቄ የሚያስነሱ ናቸው። ለምሳሌ ያህል አብዛኛው የኢትዮጵያ ሚሲዮኖች በኦሮሚያ ተወላጆች የተያዙ ሲሆኑ ከዚህም አልፎ የአማርኛን ቋንቋ እንኳን በወጉ የማይናገሩ ሰዎች የዲያስፖራ አገልግሎት ውስጥ ገብተው በመስራት ይገኛሉ።

ስለዚህም ነው ጠቅላይ ሚንስቴሩ በአንድ ጆሮ ሌላ በተግባር ጆሮ ደግሞ ሌላ የሚያወሩ ሚመስለንን።

ከላይ እንዳልነው መዋቅራዊ ለውጥ ባለበት ሁኔታ ውስጥ ለምን ይህ ሆነ ብለን መጠየቅ አይቻልም ነበር። ግን ደግሞ ያለን እውነታ ይህ የዘር ተኮር ፖለቲካ ከሆነ እና ወደ አንድነት ፖለቲካ ማንመጣ ከሆነ አካሄዱ ያስፈራል። ለምን ቢባል አሁን ባለው አካሄድ ኦዲፒ መለያ ቀይሮ የገባ ህውሃት እየመሰለ ስለሆነ።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s