“ልዩነታችንን አቻችለን”ዳውድ ኢብሳ

“ፓርቲዎቹ ልዩነታቸውን አቻችለው ለዚህ ውህደት መብቃታቸው እነዚህን አምስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ያስመሰግናቸዋል።” አቶ ዳውድ ኢብሳ በህብር ኢትዮጵያ የውህደትና የምሥረታ በዓል የተናገሩት

ይህ እጅግ በተራራቀ ርዕዮት አለም ና የዘር ፓለቲካ አቋም ውስጥ ያሉ ግለሰቦችና ቡድኖች በጋራ ሀሳብን የመካፈል ልምድ መካፈል ልምድ ለሰላማዊ ኢትዮጲያ መሰረት ነው፡፡

ውህዱን የፈፀሙት ፓርቲዎችም የኢትዮጵያ ብሄራዊ

የሽግግር ምክር ቤት(ሽግግር)፣ ኢትዮጵያችን ህዝባዊ ንቅናቄ (ኢትዮጵያችን)፣ ቱሳ የኢትዮጵያ ትንሳዔ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ቱሳ)፣ የኦሞ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ኅብረት(ኦህዲኅ)እና ደቡብ ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኮከቦች ቅንጅት(አረንጓዴ ኮከቦች) ናቸው።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s