የሚወዱትን ያላዳኑት ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ

በደርግ ዘመን የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ ጊዜ 7,000(ሰባት ሺህ) አከባቢ የሚሆኑ ቤተ መፅሐፍት ተቋቁመው ነበር፡፡በጣት ከሚቆጠሩት በቀር ሁሉም ጠፍተዋል፡፡በንባብ ወዳድነቱ የሚነግርለት የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ በእርሳቸው አመራር ጊዜ ቤተ መፅሐፍቱ ሲጠፉ አመራራቸው ሊያድኗቸው አልቻለም፡፡ጠቅላይ ሚኒስተሩ የሚወዱትን አላዳኑም፡፡

እነዛህ ቤተ መጽሐፍ ያለባቸው ክበቦች በዲኤስ ቲቪ የቢራ ና የድራፍት ማዕከላት ሆነው ከመፅሐፍት የተጣሉ ማዕከላት ሆነዋል፡፡
ዛሬ እያንዳዳችን ልናስብበት ይገባል

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s