የኢትዮጵያን ህዝብ ችግር በአንድ ቀን መረዳት ይችላሉ

ጠቅላይ ሚኒስተራችን የተለያዩ ተቋማትን በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ። ድንቅ የመሪነት ብቃት ነው። ነገር ግን የኢትዮጵያን ህዝብ ብሶት ለመረዳት ሁለት ቦታ ጎብኝት ቢያደርጉ እመክራለው። አንደኛ የእናቶቻችንን ማድ ቤት እና ሁለተኛ የህዝብ ሽንት ቤት ነው። እነዚህን ተቋማት ቢጎበኙ ብቻ ሳይሆን ቢጠቀሙ እመክራለው። ይህን ማድረግ ከቻሉ የኢትዮጵያን ህዝብ ችግር በአንድ ቀን መረዳት ይችላሉ።

መልካም ጉብኝት

Dr.Yared Agidew

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s