የኢትዮጵያን ህዝብ ችግር በአንድ ቀን መረዳት ይችላሉ

ጠቅላይ ሚኒስተራችን የተለያዩ ተቋማትን በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ። ድንቅ የመሪነት ብቃት ነው። ነገር ግን የኢትዮጵያን ህዝብ ብሶት ለመረዳት ሁለት ቦታ ጎብኝት ቢያደርጉ እመክራለው። አንደኛ የእናቶቻችንን ማድ ቤት እና ሁለተኛ የህዝብ ሽንት ቤት ነው። እነዚህን ተቋማት ቢጎበኙ ብቻ ሳይሆን ቢጠቀሙ እመክራለው። ይህን ማድረግ ከቻሉ የኢትዮጵያን ህዝብ ችግር በአንድ ቀን መረዳት ይችላሉ። መልካም ጉብኝት Dr.Yared Agidew Advertisements Continue reading የኢትዮጵያን ህዝብ ችግር በአንድ ቀን መረዳት ይችላሉ

“ምርጫው እንዲራዘም እንፈልጋለን”

የቀድሞው የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የመላ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ አርበኞች ግንቦት 7፣ ሰማያዊ ፓርቲ፣ አዲስ ትውልድ ፓርቲ፣ የጋምቤላ ክልላዊ ንቅናቄና አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ራሳቸውን አክስመው የመሰረቱት … Continue reading “ምርጫው እንዲራዘም እንፈልጋለን”

ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ የኢዜማ መሪ ሆነው ተመረጡ

ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በ912 ድምፅ የኢዜማ መሪ ሆነው እንደተመረጡ ተሰማ። አቶ የሺዋስ አሰፋ ሊ/ መንበር እንዲሁም አቶ አንዷለም አራጌ ደግሞ የፓርቲው ምክትል ሊ/መንበር ሆነው ተመርጠዋል። መረጃዎች … Continue reading ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ የኢዜማ መሪ ሆነው ተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የዩኔስኮ የ2019 የሰላም ተሸላሚ ሆኑ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የዩኔስኮ የ2019 የሰላም ተሸላሚ ሆኑ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት/ዩኔስኮ/ የ2019 የሰላም ተሸላሚ ሆኑ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ሽልማት ያገኙት በኢትዮጵያ … Continue reading ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የዩኔስኮ የ2019 የሰላም ተሸላሚ ሆኑ

አቶ ጌታቸው አሰፋ

አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የቀድሞ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጽመዋል በሚል ተጠርጥረው ክስ ተመሰረተባቸው ፡፡ ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጽመዋል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መርማሪዎች ፣የማረሚያ ቤት የሥራ ኃላፊዎች … Continue reading አቶ ጌታቸው አሰፋ

የዘር የበላይነት በኢትዮጵያ ላይ?

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ስልጣን ከያዙበት ቀን አንስቶ ምንም እንኳን ብሔራዊ ማንነትን ተኮር ያደረገ ፖለቲካ ከሞላ ጎደል ቢነገርም በማይካድ ሁኔታ ሃገሩ ውስጥ ያሉ ቁልፍ ቦታዎች ለኦሮሚያ ተወላጆች መሰጠታቸው ግን የማይካድ እውነታ ነው። ለጥቆም ከኢትዮጵያ ውጭ ያሉ የዲፕሎማሲ እና የእንደራሴ ቦታዎች … Continue reading የዘር የበላይነት በኢትዮጵያ ላይ?